Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (2024)

Moges Nedi

--

  • Report this post

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን ጥላቻን በመስቀሉ ሀይል ያርቅልን። መልካም በዓል ይሁንልን ።

  • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (2)
Like Comment

To view or add a comment, sign in

More Relevant Posts

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post

    መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልን። ከምወደው አጎቴ ጋር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (4)
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post

    🔴 እንኳን ለ፳፻፲፭ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!“እስመ ናሁ ክረምት ኀለፈ፤ ወዝናም ኀለፈ ወገብአ ለሊሁ። ጽጌ አስተርአየ በውስተ ምድርነ፤ - እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ” መኃ ፪፥ ፲፩- ፲፪በቸርነቱ ባቀዳጀን ዘመን ለንስሐ የሚገባ በጎ ፍሬ እንድናፈራበትና ፍጻሜያችን እንዲያምር አምላከ አበው ይርዳንና በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን የሚከበረውን የብዙኃን ማርያም ንግሥ በዓለ ክብር ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 17 እስከ 24 ድረስ እንደተለመደው ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ልዩ ጉዞ የተዘጋጀ ሲሆን ምዝገባ ጀምረናል።★ የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ከሙሉ መስተንግዶ ጨምሮ 3800.00 ብር★ ተፈናቃይ ወገኖቻችን የምናጸናበት መረሀግብር ይኖረና ለነሱም የሚለገስ አልባሳት ~ ሳሙና ~ዳይፐር ~የመሳሰሉትን ይዛቹ በመምጣት የበረከቱ ተሳታፊ መሆን ይቻላልከእኛ ጋር ወደ ግሸን ሲጓዙ እንደተለመደው በ• ጥንታዊው ደብረ ነጎድጓድ ሐይቅ እስጢፋኖስ ወቅ/ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም• በመስቀለኛዋ ጥንታዊት ደብር በግሸን አምባ ላይ የሚገኙትን፦→ አባ ፈቃደ ክርስቶስ የተባሉ ጻድቅ መነኮስ በ5ኛው መ/ክ/ዘ ታቦታቱን ከናግራን አምጥተው በሳር ጎጆ የመሠረቷቸው ጥንታዊዎቹ ግሸን እግዚአብሔር አብ እና ግሸን ማርያም፣→ ተአምረኛው ግሸን ሚካኤል፣→ ግሸን ቅ/ገብርኤል እና ግሸን ቅ/ዑራኤል፣• ታሪካዊው ደብረ ብርሃን ቅ/ሥላሴ• ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ገዳም• ተአምረኛው ሰንበቴ ቅ/ሚካኤል፣ እና ሌሎችንም ያካተተ ድንቅ ጉዞ ነው።* መነሻ፦ ቀበና መድኃኔዓለም👉 ይህንን የመንፈሳዊ ጉዞዎች መልእክት እንደደረሰዎ እርሶ በሚጠቀሙበት በማንኛውም ድህረ ገጽ ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን አደራ።✳️ ለበለጠ መረጃ፦0912200269/0910553099“ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ፤ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳማት። - በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” መዝ ፷፬፥ ፲፩ በጎ ዘመን ይሁንልን!!!

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post

    ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤት የቅድመ ክፍያ የቅናሽ ዋጋ !!!!!➡️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ በሚገኘዉ እጅግ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደርና የንግድ ቤት ሱቆችን ባካተተዉ እንዲሁም 135,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ ቤቶን እየኖሩበት ዘና ብለዉ ከ10 አመት እስከ 30 አመት ድረስ የሚከፍሉት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ??➡️ ፍላጎት ካሎት ለ አንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት ከቤቱ ዋጋ ላይ 15 % ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ምዝገባ ጀምረናል :: ➡️ 15% ሲከፍሉ ብሎክ ይመርጣሉ ማለት (ከተገነቡት ህንፃዎች ዉስጥ የሚፈልጉትን ይመርጣሉ) ፣ መግባት የሚፈልጉበትን የፎቁን ደረጃ ይመርጣሉ ፣ የሚፈልጉትን የቤት አቅጣጫ ይመርጣሉ (ቤቱ በፀሀይ መዉወጫ ወይም ፀሀይ መግቢያ እንዲሆን)፣ የቤቱን እይታ (view ይመርጣሉ)የቤት ቁጥርም ይወስዳሉ በመጨረሻም ህጋዊ ዉልም ይዋዋላሉ። በመሆኑም ቤቶ ተገንብቶ ሲያልቅ በቀጥታ የመረጡት የቤት አይነት ዉስጥ በወሰዱት የቤት ቁጥር ዉስጥ መግባት ብቻ ይሆናል ማለት ነዉ።📌 በ 15 % ቅድመክፍያ ብቻ ➡️ ባለ ሶስት መኝታ ቤት = 1, 232 ,829 ብር ➡️ G + 1 በአፖርታማ (TOWN HOUSES OR DUPLEX) = 1,787,602. ብር ብቻ➡️ ሁሉም ቤቶች ከመኝታ ቤቶቹ ቁጥር በተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያላቸዉ እና ተጨማሪ ሁለት የተሟላ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የምንናፈስበት በረንዳ (BALCONY) ያላቸዉ ናቸዉ ::➡️ህንፃዎቻችን በአሁን ሰአት ተገንብተዉ ዘጠነኛ ፎቅ ደርሰዋል በመሆኑም ከ ሁለት አመት ባነስ ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል➡️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት ስለዚህ ፈጥነዉ ............☎️0933225136 ኢንጀነር ሞገስ ነዲ የዲያስፖራ ክፍል የሽያጭ አማካሪEmail nedimoges@gmail.com ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::# ayat Diaspora

    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (10)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (11)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (12)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (13)

    1

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post

    እንኳን አደረሳችው መልካም አዲስ አመት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ። የአመት ሰው ይበለን። አዲስ አመትን በቢሮችን ከጎደኞቼ ጋር እንዲ ነበር ያሳለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን ። #Diaspora ayat

    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (16)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (17)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (18)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (19)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (20)

      +1

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post

    እንኳን አደረሳችው መልካም አዲስ አመት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ። የአመት ሰው ይበለን። አዲስ አመትን በቢሮችን ከጎደኞቼ ጋር እንዲ ነበር ያሳለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን ። #Diaspora ayat

    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (22)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (23)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (24)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (25)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (26)

      +1

    1

    1 Comment

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Moges Nedi

    --

    • Report this post

    እንኳን አደረሳችው መልካም አዲስ አመት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ። የአመት ሰው ይበለን። አዲስ አመትን በቢሮችን ከጎደኞቼ ጋር እንዲ ነበር ያሳለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (29)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (30)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (31)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (32)
    • Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (33)

      +1

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (34)

Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (35)

665 followers

  • 19 Posts

View Profile

Follow

Explore topics

  • Sales
  • Marketing
  • Business Administration
  • HR Management
  • Content Management
  • Engineering
  • Soft Skills
  • See All
Moges Nedi on LinkedIn: እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችው። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር መለያየትን… (2024)
Top Articles
Latest Posts
Article information

Author: Clemencia Bogisich Ret

Last Updated:

Views: 5665

Rating: 5 / 5 (60 voted)

Reviews: 91% of readers found this page helpful

Author information

Name: Clemencia Bogisich Ret

Birthday: 2001-07-17

Address: Suite 794 53887 Geri Spring, West Cristentown, KY 54855

Phone: +5934435460663

Job: Central Hospitality Director

Hobby: Yoga, Electronics, Rafting, Lockpicking, Inline skating, Puzzles, scrapbook

Introduction: My name is Clemencia Bogisich Ret, I am a super, outstanding, graceful, friendly, vast, comfortable, agreeable person who loves writing and wants to share my knowledge and understanding with you.